ስለኛ...

ጨረታ.com ድርጅት በ i-man computer technology group ስር የሚተዳደር እና በ 2009 እንደ
ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን የቋቋመበትም አላማ በተለየየ የሥራ ዘርፍ ለተሰማሩ ግለሰቦችም
ሆነ ድርጅቶች ጨረታን በትመለከተ እና የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ለማንኛውም ስራ ፈላጊዎች የትም ሳይሄዱ እና
ሳይጉላሉ ባሉበት ሆነው መረጃን ማግኘት እንዲችሉና በጨረታ ሂደት ወቅት የሚያጋጥማቸውን የተለያዩ አላስፈላጊ
ወጪዎች ማለትም ጊዜን እና ጉልበትን ጨምሮ ገንዘብ የመሳሰሉ መዋለ ነዋይዎቻቸውን እንዲቆጥቡ ከማስቻል ጋር በተያያዘ
ሳይሰለች ባላሰለሰ ጥረት በመስራት የደንበኞችን ፍላጎት ለማሟላት ታስቦ የተሰራ ሲሆን ከታች ባለው የሰነድ ማስረጃ መሰረት
የመንግስት አካል ከሆነው 'የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት' ባገኘው ሙሉ የባለቤትነት መብት በመጠቀም አገልግሎቱን
በተለያዩ ዘርፎች ላይ ተደራሽ በማድረግ ራዕይ ሰንቆ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል በዚህም ዙሪያ ከየትኛውም አካል የሚመጡ
ማንኛውም አይነት አስተያየቶችን ስንቀበል ለኛ ጠቃሚ በመሆኑ በደስታ ነው። ይህ አላማ ከታሰበበት እንዲደርስ የእርሶ
እገዛ እና ድጋፍ ብሎም አስተያየት እንዳይለየን ስንል በትህትና እንጠይቃለን!!!።

ለበለጠ መረጃ፦
በስልክ ቁጥር ፦ +251912284949
በ E-Mail ፦ lilaymen3@gmail.com
ላይ የፈለጉትን አገልግሎት ያገኛሉ!!!።
ስለሰጡን ጊዜ ከልብ እናመሰግናለን ድርጅቱ!!!።intellectual property

የዚህ ፕሮግራም መስራቾች እና ሰራተኞች

የዚህ ፕሮግራም መስራቾች እና ሰራተኞችን መረጃ ማግኛ

አይመን አህመዲን

Co-Founder | system Programmer

አብድልከሪም ረሺድ

Manager | Administrator

ሹክሪያ አብራር

co-Manager | co-Administrator

በቅርብ ቀን

secretary | Event Manager

በቅርብ ቀን

Accountant | chief Mathematician

ይህ ፕሮግራም የተሰራው ለተለያዩ ድርጅቶች በመጫረትም ሆነ በማጫረት ሂደት ላይ በደንበኞች ላይ የ ጊዜን ጨምሮ
ሌሎች ጨረታዎችን የመጫረት አቅም ማጣትን ለመታደግ
ብሎም አጫራቾች ጨረታው በሚከፍቱበት ወቅት የተጫራቾችን መሰባሰብ በመጠበቅ የሚባክንን ጊዜ እና አጫራች ኮሚቴ በተለያዪ
ምክንያቶች ቢዘገይ ለሚፈጠር ማንኛዉም
አይነት እንግልት ለማስቀረት እና ሌሎችም መሰል ችግሮችን ለመቅረፍ ታስቦ ነዉ።


በቅርቡ ስራ ላይ የሚውሉ አገልግሎቶቻችን


በየቀኑ የሚወጡ የጨረታ መረጃዎችን በፍጥነት ማቅረብ

ለተለያዩ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች የ online የማጫረቻ መረብ ወይም ድልድይ መሆን

ለተለያዩ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች online የሚያጫርቷቸዉን
ቁሳቁሶች በምስል በተደገፈ መልኩ ከነ ሰዳቸዉ
ለተጫራቾች በሚመች መልኩ ማቅረብ

ተጫራቾች ገንዘብ (Cpo)ለማስያዝ የትም መሄድ ሳይጠበቅባቸዉ በ internet Banking ሲስተማችንን ከባንኮች ጋር በማስተሳሰር ክፍያዉን ተፈፃሚ ማድረግ

Addis Ababa | Ethiopia
Office:- coming soon

chereta@gmail.com

+251912284949

አስተያየት መስጫ

አስተያየትዎ ለኛ ጠቃሚ ምክር ነው! በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ