እንኳን ደህና መጡ

ዋና አላማው የደንበኞችን የስራ ሂደት ቀላል ማድረግ ነው!

ለመጀመር!

መግቢያ

ይህ ፕሮግራም ማንኛውም ሰው በመመዝገብ የጨረታ ማስታወቂያዎችን በቀላሉ ከማግኘት አንስቶ የትም
መሄድ ሳይጠበቅባቸዉ በአንድ ጊዜ ከአንድ በላይ የሆኑ ጨረታዎችን ባሉበት ሆነዉ መጫረት እንዲችሉ ታስቦ የተሰራ ነዉ።

ማስታወሻ

ለጊዜዉ ያቀረብናቸዉን የጨረታ ማስታወቂያዎች እና የስራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ከላይ የተዘጋጀዉን
የማስታወቂያ መደብ(ለ computer) ወይም (ለ Mobile) የሚለዉን አማራጭ በመክፈት ማግኘት ይችላሉ!

ማብራሪያ

በቅርብ ጊዜ ውስጥ ስራ ላይ ለማዋል የታሰቡ አገልግሎቶችን ለመጠቀም ከስር በተቀመጡት ማብራሪያዎች መሰረት አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ!

 • በመጀመሪያው የአባልነት መመዝገቢያ ሂደት ደረጃ ላይ የሚፈልጉትን የአባልነት ድርሻ ይምረጡ::
 • በቀጣዩ የአባልነት መመዝገቢያ ሂደት ደረጃ ላይ ለሚፈልጉት የአባልነት ድርሻ የሚጠበቅቦትን ክፍያ መፈፀም::
 • በቀጣዩ የአባልነት መመዝገቢያ ሂደት ደረጃ ላይ ሲስተማችን ከባንኮች ጋር ባለው ትስስር ክፍያዎን ካረጋገጠ በኋላ ለሚጠይቆት መረጃ በሙሉ በትክክል መሙላት::
 • ከላይ የተዘረዘሩትን ሂደትዎች ካጠናቀቁ በኋላ የአባልነት ማረጋገጫ በስልክዎ እና በተጨማሪም በኢ-ሜል አድራሻዎ በኩል ይደርሶታል::
  ይህም ማለት አባል ሆነዋል እና ሙሉ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ::

አጋር ድርጅቶች

የአባልነት ጥቅል ክፍያ ዋጋ

በቅርብ ጊዜ ውስጥ ስራ ላይ ለማዋል በታሰቡ አገልግሎቶች ዉስጥ እንደየአገልግሎት ጥቅል ፍላጎቶ የአገልግሎት ክፍያ መጠን ስለሚለያይ ከታች ባለዉ መረጃ መሰረት ይጠቀሙ!

ነፃ

0ብርበ አመት

 • የጨረታ ማስታወቂያዎችን ማግኘት
 • ስለተለያዩ ድርጅቶች መረጃ ማግኘት
 • የግል እና የመንግስት ተቋማት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ለነፃ አገልግሎት እዚህ ንካ

ለተጫራቾች

1500ብርበ አመት

 • የ ጊዜን ጨምሮ ሌሎች ጨረታዎችን የመጫረት አቅም ማጣትን ለመታደግ
 • online የሚጫረቷቸዉን ቁሳቁሶች በምስል በተደገፈ መልኩ ከነ ሰነዳቸዉ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት
 • ባሉበት ቦታ ሆነዉ ከአንድ በላይ ጨረታዎችን ለመሳተፍ
 • ባሉበት ቦታ ሆነዉ የ internet Banking አገልግሎት በመጠቀም ገንዘብዎ ለማስያዝ ወይም ለማስመለስ
ለመመዝገብ እዚህ ንካ

ይህ ፕሮግራም የተሰራው ለተለያዩ ድርጅቶች በመጫረትም ሆነ በማጫረት ሂደት ላይ በደንበኞች ላይ የ ጊዜን ጨምሮ
ሌሎች ጨረታዎችን የመጫረት አቅም ማጣትን ለመታደግ
ብሎም አጫራቾች ጨረታው በሚከፍቱበት ወቅት የተጫራቾችን መሰባሰብ በመጠበቅ የሚባክንን ጊዜ እና አጫራች ኮሚቴ በተለያዪ
ምክንያቶች ቢዘገይ ለሚፈጠር ማንኛዉም
አይነት እንግልት ለማስቀረት እና ሌሎችም መሰል ችግሮችን ለመቅረፍ ታስቦ ነዉ።


በቅርቡ ስራ ላይ የሚውሉ አገልግሎቶቻችን


በየቀኑ የሚወጡ የጨረታ መረጃዎችን በፍጥነት ማቅረብ

ለተለያዩ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች የ online የማጫረቻ መረብ ወይም ድልድይ መሆን

ለተለያዩ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች online የሚያጫርቷቸዉን
ቁሳቁሶች በምስል በተደገፈ መልኩ ከነ ሰዳቸዉ
ለተጫራቾች በሚመች መልኩ ማቅረብ

ተጫራቾች ገንዘብ (Cpo)ለማስያዝ የትም መሄድ ሳይጠበቅባቸዉ በ internet Banking ሲስተማችንን ከባንኮች ጋር በማስተሳሰር ክፍያዉን ተፈፃሚ ማድረግ

Addis Ababa | Ethiopia
Office:- coming soon

chereta@gmail.com

+251912284949

አስተያየት መስጫ

አስተያየትዎ ለኛ ጠቃሚ ምክር ነው! በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ