የተደገፈ

ዳሽን ባንክ
የጨረታ የማስታወቂያ

በየቀኑ የሚወጡ የጨረታ መረጃዎችና ማስታወቂያዎች
ከ 4 ወራት በፊት የወጣ የማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት ስር ተትተው እና በኮንትሮባንድ ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የተዘጋጁና ያልተዘጋጁ አልባሳት፣ የተለያዩ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ጫማዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታው ማብቂያየጨረታው መክፈቻ
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነውየጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
ጨረታው ክፍት ነው | ይበልጥ ለማንበብ...?

ከ 4 ወራት በፊት የወጣ የማስታወቂያ
የቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የግዥ/ዕ/አፈጻጸም ደጋፊ የስራ ሂደት በ2011 በጀት አመት የሚያስፈልገውን ቋሚ እና አላቂ የትምህርት እቃዎች እና ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎችን የፅህፈት መሳሪያ፣ IT እቃዎች ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የጋርመንት እቃዎች እና የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የጥበቃ፣ የፅዳት እና የአሰልጣኞች የደንብ ልብስ ስፌት፣ የእንጨት እና የብረታ ብረት ዲፓርትመንት ማሽነሪዎችና ጥሬ እቃዎች፣ ሁለገብ የጥገና እቃዎች እና ቀላል የስራ መሳሪያዎች፣ የምግብ ዝግጅት እቃዎች፣ የኮምፒዩተር እና የፕሪንተር ጥገና፣ ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታው ማብቂያየጨረታው መክፈቻ
ማስታወቂያው ከወጣበት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይዘጋልማስታወቂያው ከወጣበት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል
ጨረታው ክፍት ነው | ይበልጥ ለማንበብ...?

ከ 4 ወራት በፊት የወጣ የማስታወቂያ
ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የመጫን አቅም ያላቸዉ ሚክሰር ትራኮች እና 16 ሜትር ኩዩብ እና ከዚያ በላይ የመጫን አቅም ያላቸዉ ሲኖ ትራኮች እንዲሁም ለልዩ ልዩ የትራንስፖርት ፍላጎቶች የሚዉሉ ሚኒባስ፣ዶልፊን፣አባዱላ መኪኖች ተከራይቶ ቃሊቲ በሚገኘው የአርማታ ማምረቻ ማእከል ያለበት ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታው ማብቂያየጨረታው መክፈቻ
ሚያዚያ 9 2011 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ይ...ሚያዚያ 9 2011 ከጠዋቱ 4:30 ይከፈታል
ጨረታው ክፍት ነው | ይበልጥ ለማንበብ...?


ተጠቃሚዎች


   Aymen Ahmedin   Hossamedin Tameru   mukera mukeraየውጪ ምንዛሬ ተመኖች

መሸጫ
መግዣ
USD
29.0479 28.4783
EUR
32.7311 32.0893
GBP
38.3519 37.5999
CAD
21.6549 21.2303
AED
7.9074 7.7524
ምንጭ: ለጊዜው አልተረጋገጠም
የምንዛሬው ቀን፡ ሚያዚያ 23 2011
የድርጅቱ

የተደገፈ

የተደገፈ

የተደገፈ

የተደገፈ

የተደገፈ

የተደገፈ

የተደገፈ

የተደገፈ

የተደገፈ

የተደገፈ

አጋር ድርጅቶች

ይህ ፕሮግራም የተሰራው ለተለያዩ ድርጅቶች በመጫረትም ሆነ በማጫረት ሂደት ላይ በደንበኞች ላይ የ ጊዜን ጨምሮ
ሌሎች ጨረታዎችን የመጫረት አቅም ማጣትን ለመታደግ
ብሎም አጫራቾች ጨረታው በሚከፍቱበት ወቅት የተጫራቾችን መሰባሰብ በመጠበቅ የሚባክንን ጊዜ እና አጫራች ኮሚቴ በተለያዪ
ምክንያቶች ቢዘገይ ለሚፈጠር ማንኛዉም
አይነት እንግልት ለማስቀረት እና ሌሎችም መሰል ችግሮችን ለመቅረፍ ታስቦ ነዉ።


አገልግሎቶቻችን


በየቀኑ የሚወጡ የጨረታ መረጃዎችን በፍጥነት ማቅረብ

ለተለያዩ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች የ online የማጫረቻ መረብ ወይም ድልድይ መሆን

ለተለያዩ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች online የሚያጫርቷቸዉን
ቁሳቁሶች በምስል በተደገፈ መልኩ ከነ ሰዳቸዉ
ለተጫራቾች በሚመች መልኩ ማቅረብ

ተጫራቾች ገንዘብ (Cpo)ለማስያዝ የትም መሄድ ሳይጠበቅባቸዉ በ internet Banking ሲስተማችንን ከባንኮች ጋር በማስተሳሰር ክፍያዉን ተፈፃሚ ማድረግ

Addis Ababa | Ethiopia
Office:- coming soon

chereta@gmail.com

+251912284949

አስተያየት መስጫ

አስተያየትዎ ለኛ ጠቃሚ ምክር ነው! በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ